በሶማሌ ክልል 3.8 ሚሊዮን ሕዝብ ርዳታ ይሻል

የሶማሌ ክልል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱቃድር ረሺድ ለዶይቼ ቬሌ በስልክ በሰጡት መረጃ ዳዋ ፣ አፍዴር እና ሊበን ዞኖች በአስከፊ ሁኔታ ውስጥ መሆናቸውን ተናግረዋል። በድርቁ ምክንያት ሶስት ነጥብ ስምንት ሚሊየን ህዝብ በምግብ እጥረት ውስጥ እንደሚገኝ ጠቅሰዋል።…