ጉደይኦን፤ አሰሪ እና ሰራተኛን የሚያገናኘው ዲጅታል ገበያ

ይህ መተግበሪያ ስራ ፈላጊን ከቀጣሪ ጋር ለማገናኜት የሚያገለግል ሲሆን፤ በተለይ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ ሴቶች ተጨማሪ ገቢ እንዲያገኙ ያደርጋል።የመተግበሪያው ዋና ስራ አስኪያጅ ወይዘሮ ትግስት አፈወርቅ እንደሚሉት በዲጅታል መድረኩ በብዛት የሚፈለጉ ሴት ሰራተኞች ቢሆኑም እስካሁን ተጠቃሚ የሆኑት ግን 30 በመቶ ብቻ ናቸው ።…