ጀርመን ያቀደችው የፍልሰት ሕግ ማሻሻያ

ጀርመን በተለይም ከፍተኛ ክህሎት ያላቸውን የውጭ ዜጎች ለማስገባት ሕጎችን ብታወጣም መስፈርቶቹ የሂደቱ ውስብስብነትና አዝጋሚነት ብዙዎችን ሊስብ አልቻለም። ሚኒስትር ኃይል በዚህ ረገድ ችግሮች መኖራቸውን አምነው የትምህርት ማስረጃዎች እውቅና አሰጣጥ ፣ የቪዛ መጓተትና የመሳሰሉት ከተስተካከሉ ሁሉም ወገን ተጠቃሚ ይሆናል የሚል ተስፋ ሰጥተዋል።…