ተቃውሞ በአዲሱ የኦሮሚያ ክልል አስተዳደራዊ ወሰን

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የክልሉን ሕዝብ ተጠቃሚ ያደርጋል ያለውን አስተዳደራዊ አደረጃጀቶችን እና አሠራሮችን በመዘርጋት ላይ መሆኑን በማስረዳት 21ኛ የክልሉ ዞን እንዲመሰረት ውሳኔ ማሳለፉ የተሰማው በዚሁ ሳምንት ነበር ። ይህንን ውሳኔ ተከትሎ በጉጂ ዞን በዚህ ሳምንት የሰው ሕይወትም ያለፈበት የተቃውሞ ሰልፍም መደረጉ ይታወሳል፡፡…