ከ60 በላይ የመብት ተሟጋቾች በኢትዮጵያ መንግስት ላይ

ኢትዮጵያ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መርማሪ ቡድን ሥራ እንዲቋረጥ ያቀረበችውን ጥያቄ በርካታ ዓለም አቀፍ የመብት ተሟጋች ድርጅቶች ተቃወሙት ። ተቋማቱ ያሳሰባቸው ምንድን ነው?…