የኢትዮጵያ የዕዳ አከፋፈል ሽግሽግ ድርድር ለምን ፈቅ ማለት ተሳነው?

የቡድን 20 አገራት የገንዘብ ሚኒስትሮች እና ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (IMF) በሣምንቱ መጨረሻ የኢትዮጵያ የዕዳ አከፋፈል ሽግሽግ “በፍጥነት እንዲጠናቀቅ” ጥሪ አቅርበዋል። ወደ 27 ቢሊዮን ዶላር ገደማ ዕዳ ያለበት የኢትዮጵያ መንግሥት በአከፋፈል ረገድ ሽግሽግ ለማድረግ ጥያቄ ያቀረበው በሐምሌ 2013 ቢሆንም እስካሁን ድርድሩ ፈቅ አላለም…