ኦሮሚያ፣ ብዙ አካባቢ ሕክምና ተቋረጠ፣ ትምሕርትም

የቢሮዉ ኃላፊ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ለDW እንደነገሩት በምእራብ ጉጂ እና በአራቱም የወለጋ ዞኖች የሚገኙ የጤና ጣቢያዎች መደበኛ አገልግሎት እና የጤና ኤክስቴንሽን አቋርጠዋል። ሐኪሞች ግጭት እና ሑከቱን በመፍራት አካባቢዎቹን ጥለዉ ሸሽተዋል…