የኗሪዎች አቤቱታ ከመቐለ

በመቐለ ከተማ የሚገኙ ከ220 በላይ ቤተሰብ መሪዎች መንግሥት መኖርያ ቤታችንን ያለ አንዳች ካሣና ምትክ አፈረሰብን እያሉ ነው። በየደረጃው ላሉ የመንግሥት አካላት ቅሬታቸውን ማቅረባቸውን የሚገልፁት እነዚህ ወገኖች መፍትሔ እንዳላገኙም ይገልፃሉ።  የከተማዋ አስተዳደር የሥራ ኃፊዎች በበኩላቸው ቅሬታ አቅራቢዎቹ ሕገወጥ ሰፊሪዎች ነበሩ ይላሉ።…