የጽጌ ከበረን የገርጂ ጊዮርጊስ ዝርፊያ ያረጋገጠው ሪፖርት ሙሉ ቃል፤ መዝባሪ የሚሾምበት፣ ምዝበራን ያጋለጠ የሚንገላታበት የፓትርያርኩ ልዩ ሀ/ስብከት-አ/አበባ ውድቀት እና ውድቀት!!!

ከደረጃ ዝቅ ብሎ እንዲመደብና በሕግም እንዲጠየቅ ልኡኩ ለጠቅላይ ጽ/ቤቱ የውሳኔ ሐሳብ ቢያቀርብም፣ በዚያው በእልቅናው ወደ ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ተዛውሯል፤ ዛሬ ቅዳሜ፣ ወደ ደብረ አሚን ተክለ ሃይማኖት ለመግባት ቢቋምጥም፣ በፀረ ሙስና እና ፀረ ኑፋቄ አቋም ከሚታወቁት ምእመናን ከፍተኛ ተቃውሞ እንደሚገጥመው ይጠበቃል፤ ማጣራቱ እንዲካሔድ ያዘዘው ቋሚ ሲኖዶስ ሳያውቅና ሳይወስን፣ በሀገረ ስብከቱ ጽ/ቤት አቅራቢነትና በፓትርያርኩ መመሪያ የተደረገ …

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE