“ለረዥም ጊዜ ፖለቲካ ውስጥ የመቆየት ፍላጎት የለኝም” ፕሮፌ. ብርሃኑ ነጋ

የአርበኞች ግንቦት 7 ሊቀመንበር የሆኑትና የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ፕሮፌ. ብርሃኑ ነጋን በጽህፈት ቤታቸው አግኝተናቸው በወቅታዊ የሀገሪቱ ጉዳዮች ላይ ቆይታ አድርገናል።…