" /> አቶ በረከት ስምኦን ከአዲስ አበባ እንዳይወጡ ከኤርፖርት ታገዱ | Mereja.com - Ethiopian Amharic News

አቶ በረከት ስምኦን ከአዲስ አበባ እንዳይወጡ ከኤርፖርት ታገዱ

በትግራይ ክልላዊ መንግስት ተጋባዥነት ሰላማዊ ሰልፍ ላይ እንዲታደሙ እና ንግግር እንዲያደርጉ የተጠሩት አቶ በረከት ስምዖን ከደቡብ አፍሪካ እንደተመለሱ ወደ መቀሌ ሊበሩ ሲሉ ከቦሌ አየር ማረፊያ በደህንነቶች መብረር እንደማይችሉ መታገዳቸውን እና በመቀሌው ሰልፍ ላይ አለመገኘታቸውን ምንጮች በላኩልን መረጃ ገለጹ።


የመረጃ ቲቪ አባል በመሆን የስራችን ጥራት እንዲሻሻል ያግዙን። አባል ለመሆን እዚህ ላይ ይጫኑ።
JOIN Mereja TV