የሶማሊያው ሐሰን ሼኽ ሞሃሙድ የኤርትራ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ተመለሱ

አዲሱ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼኽ ሞሃሙድ የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ባደረጉላቸው ግብዣ መሰረት ለአራት ቀናት ያደረጉትን ቆይታ አጠናቀው ዛሬ ማክሰኞ ሐምሌ 5 ረፋድ ላይ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል።

ሁለቱ ፕሬዚዳንቶች በጋራ ለመሥራት በሰባት ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/