የመከላከያ ሚኒስትሯ የአፋር ክልል ገዢ ፓርቲ ሊቀመንበር ሆኑ

ኢንጂነር ኤይሻ መሀመድ የአፋር አብዴፓ ዋና ሊቀመንበር ሁነው ተመረጡ።

ኢንጂነሯ በአብዴፓ ታሪክ የመጀመሪያ ሴት መሪ መሆኗ ቀደም ሲል በሚኒስቴርነት የተመደቡበት መከላከያ መሪ ጋር ሲደመር ልዩ የክብር ባለቤት ያደርጋታል። ተብሏል ። በመቀጠል አቶ አወል አርባ ም/ሊቀመንበር በመሆን መመረጣቸው ተሰማ።