ስንታየሁ ቸኮል በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከወጣ በኋላ ማረሚያ ቤቱ በር ለይ የፌደራል ፖሊሶች አገቱት!!

ስንታየሁ ቸኮል በ30 ሺህ ብር ዋስትና ከወጣ በኋላ ማረሚያ ቤቱ በር ለይ የፌደራል ፖሊሶች አገቱት።

ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የፌደራል ልብስ የለበሱ ፖሊሶች በፓትሮል ሆነው፣ ባህርዳር ሳባታሚት ማረሚያ በር ላይ በመጠበቅ እገታ ፈፅመውበታል።

ከበባ ከፈፀሙበት በኋላ ወደ ፓትሮል መኪናቸው ለማስገባት ከፍተኛ የሆነ ግብግብ ፈጥረዋል።
አቶ ስንታየሁ ቸኮል ወደ ፓትሮሉ እንዲገባ ሲጠይቁት፣ ማንነታቸውን እንዲያስረዱት ቢጠይቅ ምላሽ ሳያገኝ ከበው ሲያንገላቱት ታይቷል።

ባልደራስ