“እባካችሁ ሕዝባችን የሚገለገልበት መንገድ ሊመቻችለት ይገባል” የመቐለ ነዋሪ ጥሪ

ኢትዮ-ቴሌኮም በትግራይ ለደንበኞቹ የሚያቀርበው የስልክ አገልግሎት ከተቋረጠ አንድ ዓመት ሞላው። ይኸ በጦርነቱ ምክንያት ከተቋረጡ ሌሎች መሠረታዊ ግልጋሎቶች ጋር ተደምሮ በበትግራይ ተወላጆች ላይ ጫና አሳድሯል። ዶይቼ ቬለ ያነጋገራቸው የክልሉ ነዋሪ “እባካችሁን ሕዝባችን የሚገለገልበትን መንገድ ሊመቻችለት ይገባል” ሲሉ ተማጽነዋል።…