የአፋር ክልል ገዢ ፓርቲ መሪውን ጨምሮ 72 አመራሮቹን አሰናበተ

አብዴፖ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የፖርቲው ሊቀ መንበር የሆኑትን አቶ ስዩም አወልን ጨምሮ 72 አመራሮቹንና አባላቱን በክብር አሰናበተ ።

አብዴፖ በቅርቡ አዲስ አበባ ላይ ከጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ጋር በነበረው ውይይት ለውጡን በሚመጥን መልኩ አመራሩን በአዲስ እንደሚተካ አስታውቆ ነበር ።

 


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE