ገዢው ፓርቲ በንጹሃን ላይ ግድያ መፈጸሙን አወግዛለሁ አለ

የገዢው ብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መደበኛ ስብሰባውን ዛሬ ጠዋት ማካሄድ ጀመረ። ኮሚቴው በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በአሸባሪዎች እየተፈጸመ ነው ያለውን ግድያ እንደሚያወግዝ በመግለጽ መግለጫ አውጥቷል።…