በቻይና የሚደገፈው የአፍሪካ ቀንድ የሰላምና የደኅንነት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ

በአፍሪካ ቀንድ ሰላምና ደኅንነት ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን የሚያደርግና የአካባቢውን አገራት የሚያሳትፍ በቻይና የሚደገፍ ስብሰባ ከዛሬ ሰኞ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይጀመራል።…