በሶማሌ ክልል በድርቅ የተራቡ ጦጣዎች ሕጻናትን ማጥቃት መጀመራቸው ተገለጸ

በሶማሌ ክልል በተከሰተው ከፍተኛ ድርቅ የተራቡ ጦጣዎች ሕጻናትን ማጥቃት መጀመራቸውን ሴቭ ዘ ችልድረን ሪፖርት እንደደረሰው አስታወቀ።

ሴቭ ዘ ችልድረን ሰኔ 9/2014 የዱር እንሰሳት ሕጻናትን ማጥቃት ስለመጀመራቸው ባወጣው መግለጫ፣ በኢትዮጵያ የተከሰተው ድርቅ የዱር እንሰሳት ‹ከተፈጥሮ ውጪ› ሕጻናትን እንዲተናኮሉ ምክንያት ሆኗል ብሏል።

ለተጨማሪ ንባብ -> https://bit.ly/39A8bkm