የኦስትሪያው ቻንስለር አዲስ አበባ ገብተዋል።

የኦስትሪያው ቻንስለር ሰባስቲያን ኮርቲስ በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ ገብተዋል።

ዛሬ ማለዳ በቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ አቀባበል አድርገውላቸዋል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE