ሕወሃት የለውጡ አደናቃፊ ሳይሆን የለውጡ መሪ ነው ተባለ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 26/2011) ህዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ/ሕወሃት/ የለውጡ አደናቃፊ ሳይሆን የለውጡ መሪ ነው ሲሉ የፓርላማው የመንግስት ተጠሪ ገለጹ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ የሆኑትና የሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ አስመላሽ ወልደስላሴ ከትግራይ ክልል ቴሌቭዥን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ለውጡ በትክክል እየተተገበረ ያለውም በትግራይ ክልል ነው ብለዋል። ለውጡ ማለት ሰላም ነው፣ …

The post ሕወሃት የለውጡ አደናቃፊ ሳይሆን የለውጡ መሪ ነው ተባለ appeared first on ESAT Amharic.

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE