ሜክሲኳዊው ፖለቲከኛ በዋትስአፕ የተወራባቸውን አሉባልታ ተከትሎ በደቦ ጥቃት ተገደሉ

ሜክሲኳዊው የፖለቲካ አማካሪ “ሕጻን ልጅ አግቷል” የሚል ያልተረጋገጠ ወሬ በዋትሰአፕ መሰራጨቱን ተከትሎ በደቦ ጥቃት ተደብደበው መገደላቸውን ባለስልጣናት ገልጸዋል።…