ሶሪያውያን ስደተኞች በአዲስ አበባ ጎዳናዎች

ለዓመታት በተካሄደ ጦርነት ለውድመት የተዳረገችው የሶሪያ ዜጎች ከዕልቂት ባሻገር ከሃገራቸውና ከሞቀ ቤታቸው ተሰደው በዓለም ዙሪያ የመከራ ህይወትን እየመሩ ነው። እግራቸው ወደ መራቸው ከሸሹት ሶሪያውያን መካከል አዲስ አበባ የደረሱት ህይወታቸውን ለማቆየት ልመናን አማራጭ አድርገዋል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE