በታሪክ ቅርስነት የተመዘገበው የአርበኛው ራስ አበበ አረጋይ መኖሪያ የነበረው ቤት መፍረስ ውዝግብ አስነሳ።

በታሪክ ቅርስነት የተመዘገበው የአርበኛው ራስ አበበ አረጋይ መኖሪያ የነበረው ቤት መፍረስ ቅርስ መዝጋቢውንና አፍራሹን አላግባባቸው ብሏል፡፡
በጉዳዩ ላይ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አንድ ነገር እንዲያደርግ መጠየቁ ተሰምቷል


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE