በኤርፖርት ሊወጣ የነበረ ፓውንድ፣ ዩሮና ከ1.2 ሚሊዮን በላይ የኢትዮጵያ ብር ተያዘ

በቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሊወጣ የነበረ የውጭ ሀገር ገንዘብና ከ1.2 ሚሊዮን በላይ የኢትዮጵያ ብር ተያዘ


የገቢዎች ሚኒስቴር እንዳስታወቀው 6 ሺህ 170 ፓውንድ፣ 33 ሺህ 115 ዩሮ እና 1 ሚሊዮን 264 ሺህ 975 ብር ነው ከሀገር ሲወጣ የተያዘው።ገንዘቡ በአየር መንገዱ ሰራተኛ ሊዘዋወር ሲል መያዙን የሚኒስቴሩ የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ አዲሱ ለኢቢሲ ገልፀዋል።


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE