ቡርጂ ውስጥ በጉጂዎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት ያወገዘ ሰልፍ ተካሄደ

በደቡብ ክልል ቡርጂ ልዩ ወረዳ ሶያማ ከተማ ገበያ ውስጥ ለገበያ በተሰበሰቡ ሰላማዊ ሰዎች ላይ የተፈፀመውን ጥቃት ያወገዘ ሰልፍ ዛሬ መካሄዱን የወረዳው ነዋሪዎች እና የልዩ ወረዳው ባለሥልጣናት ገለፁ።

“ድርጊቱ አስነዋሪና አሳፋሪ ነው” ያሉት የሶሮ በርጉዳ ወረዳ አስተዳደር ድርጊቱን የፈፀሙ ግለሰቦችን ለሕግ ለማቅረብ እና ለተበደሉ ቤተሰቦች ፍትሕ ለመስጠት እየሠራ መሆኑን ገልጿል።

/ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/