የወሎ አፋር መንገድ ተዘጋ

የወሎ አፋር መንገድ ተዘጋ

መንስዔው በአካባቢው የሚገኘው የቡርቃ የሚገኘው መከላከያ የፈጠረችው ችግር ነው። የአገር መከላከያ ሠራዊት አንድ የአፋር ወጣት በመግደሉና ሐዘንተኞች ወደሟች ቤት እንዳይጠጉ በመከልከሉን ተከትሎ የህዝብ ቁጣ በመቀስቀሱ መንገድ በሁለቱ በኩል ወደአውሳና ወደወሎ የሚሄድ መንገድ መንገድ ዛሬ መዘጋቱን ለመረጃ ኮም የደረሱ መረጃዎች ጠቁመዋል።

የቡርቃ መከላከያ ጉዳይ አሁንም መፍትሔ ካልተሰጠው ገና ገና መቋጫ የሌለው ችግር መስከተሉ የማይቀር ነው። የራሱን የሥራ ድርሻ የማያውቀው የቡርቃ መከላከያ አስነዋሪ የሆነ ከጦር የማይጠበቅ ክስቶችን ለዘመናት ስፈጽም ኑሯዋል። አሁንም ሠላማዊ ህዝብ መግደሉን ተያይዞታል።

በአካባቢው በወንድሞቻችን በኦሮሞና በአፋር መካከል ለሚነሳው ግጭት መሃል ተዋናይ ሆኖ ህዝቡን እያጋጩ የሚገኙት በቡርቃ በጦር ካምፕ የመሸጉ የቀንጅቦች ናቸው እሳቱን የሚለክሱት። በአፋጣኝ መፍትሔ መስጠት መቻል አለበት። የቡርቃ የጦር ካምፕ የቀንጅቦች ይመንጠሩ!!!


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE