ሕዝባችንን የወንበር ስጋት አድርጎ መመልከቱ እንደቀጠለ ነው። – ክርስቲያን ታደለ

በግለሰብ መለዋወጥም ሆነ በሥርዓታት መቀያየር ሕዝባችንን የወንበር ስጋት አድርጎ መመልከቱ እንደቀጠለ ነው።

ልዩነቱ ይጠጋበት፥ ይሸሸግበት ባጣ ጊዜ «የመማፀኛ ከተማው» ሆኖ፥ አልብሶና አጉርሶ ለክብር ባበቃቸው ወጪት ሰባሪዎች ሕዝባችን ዛሬ ላይ ጭፍጨፋ የታወጀበት መሆኑ ነው። ሁሉንም ታሪክ ይመዘግበዋል። ይህንን ለከት የለሽ ጥላቻችሁንም መዝግበን ለልጅ ልጅ እናስተላልፋለን።

በዚህ ክህደትና ጭፈጨፋ መሐል ለነፃነቱ «የቆረበ» ሕዝብ ስላለን ግን ሁልጊዜም ኩራት ይሰማናል።

@ክርስቲያን ታደለ