‘ ‘ፋኖን ለመንቀፍ ቀርቶ ለመገምገም የሚያስችል ማንነት የለንም – ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ

~ «ፋኖን በፍፁም ተችዎቻቸው ሳንሆን አክባሪዎቻቸው ነን‼»
~ «ፋኖን ለመንቀፍ ቀርቶ ለመገምገም የሚያስችል ማንነት የለንም። ሳይመዘገብ የሚሮጥ አትሌት የለም። ይህን ያህል ኪሎ ሜትር እሮጠህ ብታሸነፍ ይህን ያህል ገንዘብ ትሸለማለህ። የወርቅ ሜዳልያ ታጠልቃለህ ተብሎ ነው። ፋኖ ግን የሚሮጠው ሀገሬ በነጻነት መቆየቷ፤ ወገኔ በሠላም መኖሩ ለእኔ ሽልማት ነው ብሎ ነው። ደሙን የሚያፈሰው፥ የሚራበው፥ የሚጠማው በፍፁም ተችዎቻቸው ሳንሆን አክባሪዎቻቸው ነን።»
ብፁዕ አቡነ ኤርምያስ የሰሜን ወሎ ሃገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ
©ስንታየሁ ቸኮል
May be an image of 1 person