የዝንጀሮ ፈንጣጣን መቆጣጠር እንደሚቻል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ

የዝንጀሮ ፈንጣጣ (ሞንኪፖክስ) ባልተለመደባቸው ከአፍሪካ ውጭ ባሉ አገራት የቫይረሱን ሥርጭት መቆጣጠር እንደሚቻል የዓለም ጤና ድርጅት አስታወቀ።