በሳውላ ከተማ ረብሻ ሁለት ሰዎች ተገደሉ አምስት ቆሰሉ

በጋሞ ጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በተቀሰቀሰ ኹከት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን እና አምስት መቁሰላቸውን ፖሊስ አስታወቀ። የሳውላ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ብስራት አንበርብር በከተማዋ ሊካሔደ በታቀደው ስብሰባ ላይ የተፈጠረውን ረብሻ ለመቆጣጠር የጸጥታ ኃይሎች በተኮሱት ጥይት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን እና አምስት ሰዎች መቁሰላቸውን ለ«DW»አረጋግጠዋል።…

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE