የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ጆርጅ ደብሊው ቡሽ ትልቁ ቡሽ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

ጆርድ ደብሊው ቡሽ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ

የቀድሞው የአሜሪካን ኘሬዝዳንት ጆርድ ደብሊው ቡሽ ከዚህ አለም በሞት ተለዩ፡፡

በ94 አመታቸው ያረፉት ጆርጅ ደብሊው ቡሽ ትልቁ ቡሽ በሚል ስያሜም ይታወቃሉ፡፡

ለአሜሪካ 41ኛው ኘሬዝዳንት የሆኑት ቡሽ ሀገራቸውን ክ1989-93 ባሉት አመታት መርተዋል፡፡

በሳዳም ሁሴን ወረራ የተፈፀመባትን ኩዌትን ነፃ ማውጣታቸው ከስኬታማ ስራዎቻቸው ውስጥ ይጠቀሳል፡፡

በሁለኛው የአለም ጦርነት በውትድርና ሀገራቸውን ያገለገሉት ቡሽ በአውሮፓውያኑ 1964 ነበር የፖለቲካውን አለም የተቀላቀሉት፡፡

ምንጭ፤ ሲ.ኤን.ኤን


► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE