ከሕግ አግባብ ውጪ የታሰሩ የኦነግ አባላት በአፋጣኝ ከእስር እንዲፈቱ ኢሰመኮ ጠየቀ

በተለያዩ ፖሊስ መምሪያዎች ከሕግ አግባብ ውጪ በእስር ላይ የሚገኙ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) አባላት በአፋጣኝ ከእስር እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ጠየቀ።…