​​​​​​​ብርጋዴር ጀኔራል ተፈራ ማሞ ባህር ዳር ከተማ 9ኛ ፖሊስ ጣቢያ ናቸው ተባለ

ባለቤታቸው ወይዘሮ መነን ኃይሌ የፌዴራልና የክልል መንግሥታት እንደሚበሳጩባቸው መረጃ ሲነግሯቸው በሀቅ ከማገልገላቸው በቀር የሚሰጧቸው መግለጫዎች ለእሥርም ሆነ ከሌሎች ጋር ለግጭት እንደማይዳርጋቸው ይገልፁ እንደነበር ተናግረዋል።…