የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማብራሪያ በተወካዮች ምክር ቤት

ኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጣዊ እና ውጫዊ ፈተናዎች በርትተውባት ከፍተኛ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ጫና ማስተናገዷን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ተናገረ። የዘርፉ ሥራዎች በእጅጉ ፈተና የበዛባቸው ሆነው መቀጠላቸው አይቀሬ መሆኑንም ምክትልና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ዛሬ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተናግረዋል።…