እንዳያገረሽ የተሰጋው ግጭት

የኤርትራ ሰራዊት በትግራይ ይዞታዎች ላይ በሲቪሎች ላይ ያነጣጠረ የከባድ መሳሪያ ድብደባ ቢያደርግም በአሁኑ ሰአት ሙሉ ጦርነት እንደሌለ የሕወሓት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የሴንትራ ኮማንድ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ።…