የጥላቻና ግጭት ቀስቃሽ ንግግሮች በኢትዮጵያ

የፕሬስ ነጻነትን የማስጠበቅ እና ጥላቻን የሚያጭሩ ንግግሮችን የመቆጣጠር ጉዳይ ዛሬም ድረስ አነጋጋሪ ነው። ኢትዮጵያ ግለሰብንም ሆነ ኅብረተሰብን ለጥቃት የሚያጋልጡ ንግግሮችን ሊቆጣጠር ይችላል የተባለለትን «የጥላቻ ንግግር ሕግ» አርቅቃ ካጸደቀች ረዘም ያሉ ጊዜያት አልዋል። የጥላቻ እና ግጭት ቀስቃሽ ንግግሮች ግን አሁንም ድረስ አልጠፉም።…