ተቋማት አገልግሎት ለመስጠት ዲጂታል መታወቂን ግዴታ ማድረግ እንደሚችሉ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

ተቋማት አገልግሎት ለመስጠት ዲጂታል መታወቂን ግዴታ ማድረግ እንደሚችሉ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ተዘጋጀ

በኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የተዘጋጀው የዲጂታል መታወቂያ ረቂቅ አዋጅ፣ አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ደንበኞቻቸው አገልግሎት ለማግኘት ሲመጡ ዲጂታል መታወቂያ መያዝን ማስገደድ እንዲችሉ ፈቀደ፡፡