ኢትዮጵያና ቻይና የኢንቨስትመንት ሥራ የሚመራ ቡድን ሊያዋቅሩ ነው

ኢትዮጵያና ቻይና የኢንቨስትመንት ሥራ የሚመራ ቡድን ሊያዋቅሩ ነው

ኢትዮጵያና ቻይና ወደ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ለመሳብና ወደ ቻይና የሚደረግ የንግድ ሥራን ለማስፋፋት የመግባቢያ ሰነድ ከፈረሙ በኋላ፣ ሥራውን የሚያቀላጥፍ ከፍተኛ የጋራ የሥራ ቡድን ሊያዋቅሩ ነው፡፡