የሶማሊያ ምርጫ ፤የህጻናት ጉልበት ብዝበዛ በአፍሪቃ

ከአንድ ዓመት በላይ ሲጠበቅ የነበረው የሶማሊያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ነገ ይካሄዳል።በነገው ምርጫ አሸንፎ ስልጣን የሚይዘው ፕሬዝዳንት የሰርጎ ገቦች ጥቃትና ረሀብ ያስከትላል ተብሎ የሚያሰጋውን ድርቅ ጨምሮ በርካታ ፈተናዎች ተጋርጠውበታል። በበርካታ የአፍሪቃ ሀገራት በድህነትና በኮሮና ሰበብ ህጻናት በግዳጅ ለጉልበት ስራ መዳረጋቸው ከቀድሞው ብሷል።…