ለዜጎቹ ዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት ጉቦ የሚጠይቀው መንግስት ለኤርትራውያን እና ለውጪ ዜጎች ዲጂታል መታወቂያ ፈቀደ

Gov’t to issue digital IDs for foreigners living in Ethiopiaመንግሥት ለውጭ አገር ዜጎች ዲጂታል መታወቂያ ሊሰጥ እንደሆነ ተሰምቷል

የውጭ ዜጎች ዲጂታል መታወቂያ መያዛቸው ግን ዜጎች የሚያገኟቸውን አገልግሎቶች ሁሉ እንዲያገኙ እንደማያስችላቸው የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ተናግሯል።

መንግሥት ዲጂታል መታወቂያ ለመስጠት የሚያስችለውን ሕግ ያረቀቀ ሲሆን፣ ሕጉ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት አገልግሎት ሲሰጡ ተገልጋዮች ዲጂታል መታወቂያ ያላቸው መሆኑን እንዲያረጋግጡ ያስገድዳል።

ምንጭ  –  Gov’t to issue digital IDs for foreigners living in Ethiopia

Source – The Reporter Ethiopia English