ዓለማችን “ክትባቱ ቸል በመባሉ ምክንያት” የኩፍኝ ወረርሽኝ ያሰጋታል ሲል አለም አቀፉ ጤና ድርጅት አስጠነቀቀ

በዓለማችን ላይ ባለፈው ዓመት ብቻ 110 ሺህ ከኩፍኝ ጋር የተያያዙ ሞቶች ተመዝግበዋል።

► መረጃ ፎረም - JOIN US
► MEREJA TV YOUTUBE CHANNEL - SUBSCRIBE