በተባበሩት መንግሥታት የሚመራው የሱዳን ድርድር ተቃውሞ ገጠመው

በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሚመራው የሱዳን የፖለቲካ ፓርቲዎች ሁለተኛ ዙር ድርድር በዛሬው ዕለት እንዲጀመር እቅድ የተያዘለት ቢሆንም መከፋፈሎች አጋጥመዋል።…