ዛሬ በኢትዮጵያ ተግባራዊ የሚሆነው የነዳጅ ምርቶች ዋጋ ከባለፈው ጋር ሲነጻጸር ምን ያህል ጭማሪ አሳየ?

የንግድ እና ቀጠናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ መናሩን በምክንያትነት በመጥቀስ ከአራት ወራት በፊት ባወጣው የዋጋ ተመን ላይ ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ማሻሻያ ማድረጉን አሳስታውቋል።መንግሥት ባለፉት አራት ወራት የነዳጅ ዋጋን ለመደጎም ባወጣው ወጪ ከፍተኛ ጫና ላይ መውደቁንም አትቷል።…