ህወሓት ለመዝመት ፍቃደኛ ያልሆኑ ልጆች ወላጆችን እያሰረ መሆኑ ተነገረ

ከፌደራል መንግሥቱ ጋር ጦርነት ውስጥ የገባው ህወሓት እየተካሄደ ባለው ጦርነት ልጆቻቸው ያልዘመቱ ወላጆችን እያሰረ እንደሚገኝ የቤተሰብ አባላት ለቢቢሲ ተናግሩ። ህወሓት በበኩሉ ከዚህ በፊት ልጆች ለምን አልዘመቱም በሚል ወላጆችን የማሰር ምልክቶች ቢኖሩም አሁን ላይ ግን ይህ ቆሟል ይላል።…