ከከፋው የአሲድ ጥቃት በኋላም ስጋት ውስጥ ያለችው ሰላማዊት

በአማራ ክልል በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ በቀራኒዮ ከተማ ይኼነው ፈንታ በተባለ ግለሰብ የአሲድ ጥቃት የደረሰባት ሰላማዊት ጊዜው፤ አሁንም ከጥቃት አድራሹ ለእሷ እና ቤተሰቧ ማስፈራሪያ እንደሚደርስ ትናገራለች።…