የስድስተኛው አጠቃላይ አገራዊ ምርጫ የመጨረሻው ሁነት ተካሄደ

የስድስተኛው አጠቃላይ አገራዊ ምርጫ የመጨረሻው ሁነት ተካሄደ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛውን አገራዊ ምርጫ በተመለከተ የመጨረሻ ‹‹አገኘኋቸው›› ያለውን ትምህርቶች ማስተዋወቂያና ማጠናቀቂያ ዓውደ ጥናት ሐሙስ ሚያዝያ 20 እና 21 ቀን 2014 ዓ.ም. አካሄደ፡፡