በጎንደር ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያዘ 280 ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን መንግሥት አስታወቀ

ማክሰኞ ሚያዚያ 18/2014 ዓ.ም. በጎንደር ከተማ በተቀሰቀሰ ግጭት የሰዎች ሕይወት ያለፈ ሲሆን፣ መንግሥት ከጉዳዩ ጋር ግንኘዑነት አላቸው ያላቸውን 280 ግለሰቦችን በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቋል። ዛሬ ሐሙስ ሚያዚያ 20/2014 ዓ.ም. የፌደራል የደህንነትና የጸጥታ የጋራ ግብረ ኃይል ባወጣው መግለጫ በጎንደር በተከሰተው ግጭት የተሳተፉና ሁከቱን ለማባባስ የተንቀሳቀሱ 280 ግለሰቦች በቁጥጥር…