በአሜሪካ ፖሊሶችን መግደል በአሳሳቢ ሁኔታ ጨምሯል ተባለ

በአውሮፓውያኑ 2021 በአሜሪካ የሚገደሉ ፖሊሶች ቁጥር 60 በመቶ መድረሱንና በመላው አገሪቱ ከፍተኛ የጭካኔ ወንጀሎች መበራከታቸውን የፌደራል ምርመራ ቢሮ ኤፍቢአይ ዳይሬክተር ተናገሩ።…