የዓለም ገንዘብ ድርጅት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሚያንሰራራበት ዕድል ይኖራል አለ

የዓለም ገንዘብ ድርጅት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሚያንሰራራበት ዕድል ይኖራል አለ

ባለፈው የጥቅምት ወር በየሁለት ዓመቱ በሚያወጣው የዓለም ኢኮኖሚ ምልከታ ሪፖርት የኢትዮጵያን የአገር ውስጥ ምርት ዕድገት (ጂዲፒ) ትንበያ ሳያካትት ያለፈው የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ)፣ በቀጣዮቹ ሁለት ዓመታት የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ የሚያንሰራራበት ዕድል መኖሩን አስታወቀ፡፡